news

    በዲሊቨሮሎጂ ዩኒት እቅድ መሰረት ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ጀምሮ በየደረጃው ያለ አመራር፣ ባለድርሻ አካላትና የከተማችን ነዋሪው ህብረተሰብ አካባቢያቸውን ወር በገባ በ11ኛው ቀን የማጽዳት ፕሮግራም እንደሚጀምር ኤጀንሲው አስታወቀ፡፡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ሀሳብ አፍላቂነት የከተማዋን የአካባቢ የጽዳት ችግሮች ጊዜ የለኝም በሚል አስተሳሰብና ዘላቂነት ያለው የአካባቢ ጽዳት ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ወርሃዊ የአካባቢ ጽዳት ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስተራችን ጀምሮ በየደረጃው ያለ አመራር፣ ባለድርሻ አካላትና የከተማችን ነዋሪው ህብረተሰብ ልዩ የሆኑ ቦታዎችን በመረከብ አካባቢያቸውን በኃላፊነትና በዘላቂነት በሕዝብ ንቅናቄ የማጽዳቱንና የማልማቱን ስራው ወር በገባ በ11ኛው ቀን  ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ይፋ...

news

.....